በትግራይ ጦርነት ምክንያት በፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ለኢትዮጵያውያን ጥገኝነት ጠያቂዎች ሲሰጥ የነበረው ጊዜያዊ የሕግ ጥበቃ መነሳቱን ተከትሎ ...
ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ሒውማን ራይትስ ዎች፦ የዶይቸ ቬለ ሁለት ወኪሎች በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለ ሥልጣን ለዘለቄታው ...
ከአንጋፋውየኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረንስ (ኦፌኮ)የመውጣት ውሳኔያቸው እራሳቸውን ከፖለቲካው ዓለም የማራቅ ፍላጎት ተደርጎ እንዳይወሰድ የገለጹት ፖለቲከኛ ...
ባለፈው ዓመት የጤና ባለሙያዎችን የሥራ ማቆም አድማ በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ላይ ያስተባበረው ቡድን፣ ከዛሬ ሰኞ ጀምሮ ሁለተኛ ዙር የሥራ ማቆም አድማ ጠራ ...
አሁን ማምሻውን እጅግ አስደንጋጭ ዜና ደርሶናል፤እ.ኤ.አ ጃንዋሪ 10 በአሜሪካ ፍሎሪዳ ታላሃስ ይካሄዳል ተብሎ ለሚጠበቀው 46ኛው ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ...
የኅዳር ጽዮን ማርያምን በዓል በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ሀገረ ስብከት ሥር በምትገኘው በሐረቶ ማርያም በዓሉን አክብረው ሲመለሱ ሻንቡ ከተማ መዳረሻ ሲደርሱ የሆሮ ...
አገዛዙ እስረኞችን ሰብስቦ “የሰላም አማራጭ የተቀበሉ ታጣቂዎች” በሚል በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች ሰልፍ ሊያካሂድ መሆኑን ነው የመረብ ሚዲያ ምንጮች ...
አሜሪካ በጦርነት፣ በተፈጥሮ አደጋ ወይም በሌሎች ምክንያቶች ወደ ሃገራቸው መመለስ ለማይችሉ ዜጎች ጊዜያዊ ከለላ (Temporary protected status) ትሰጥ የነበረ ሲሆን ...
የደቡብ አፍሪካ የድንበር አስተዳደር ባለስልጣን 5 ወንድና 9 ሴት ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ወደ “OR Tambo” አለም አቀፍ ኤርፖርት ቢደርሱም ...
የመርካቶ ነጋዴዎች ተነሱ የተባሉበትን ቦታ ለማልማት አቅም አለን ቢሉም ወረዳው “ህይወት መቅደምና መቀደም ነው፣ ተቀድማችኋል” የሚል ምላሽ እንደተሰጣቸው ...
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ፣ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ለአልጀርሱ ስምምነት መከበር ያላቸውን ቁርጠኝነት በድጋሚ ...
ይህ የኢ-ካርታ ስርዐት የብዙ ሚሊዮኖችን የቤት እና የመሬት መረጃ እንደያዘ መቋረጡ ስጋትን ፈጥሯል፣ በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የተሰራው አዲስ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results